ከ ስዊድን ጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፈን ሎፍቨን ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነታችን ፣ በ # Covid19 ክትባት ፍትሐዊ ሥርጭት እንዲሁም በሀገራዊ እና ቀጣናዊ ደኅንነት ዙሪያ ጥሩ ውይይት አካሄድን፡፡ ከ1940 ዎቹ ጀምሮ ጸንቶ የቆየው የኢትዮጵያ እና የስዊድን ትብብር ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡

Good talking to Swedish Prime Minister Stefan Löfven on our bilateral relations, #Covid19 equitable vaccine distribution as well as national and regional security. Ethio-Swedish ties have persevered since the 1940s and will continue strengthened.
Twitter Analytics: Measuring and Optimizing Your Social Media Impact