በየካቲት ወር ከክልል ፕሬዚደንቶች እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ አመራሮች ጋር ካካሄድነው የበይነ መረብ ስብሰባ በመቀጠል፣ ዛሬ ክንውኖችን እና ተግዳሮቶችን ለመገምገም በድጋሚ ተገናኝተናል። የምርጫ ጣቢያዎች ዝግጁነት በአጥጋቢ ሁኔታ መከናወኑን ለማረጋገጥና መራጮች በቀሪው ጊዜ እንዲመዘገቡ ለማስቻል አቅጣጫዎችን አስቀምጠናል። ሁሉም ዜጎች በቀጣይ ቀናት የምርጫ ካርድ እንዲወስዱ አበረታታለሁ። የ6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ዴሞክራሲያዊነት ማረጋገጥ የሁላችንም ኃላፊነት ነው።

Following our February virtual meeting with regional presidents and the head of the National Elections Board of Ethiopia, we convened again today to review progress and challenges. Direction has been set to ensure preparedness at polling stations is finalized and voters registered within the remaining timeframe. I encourage all to register for their voting card in the coming days. Ensuring a democratic 6th national election is a responsibility for all.
Twitter Analytics: Measuring and Optimizing Your Social Media Impact