የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን ዛሬ ጠዋት በተደረገ ውይይት አዲሱን የቴሌኮም ፈቃድ ጨረታ ሂደት በዝርዝር አቅርቧል። ይህም ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግል ይዞታ ለማዘዋወር የተቋቋመው አማካሪ ምክር ቤት አባላት በተገኙበት ተከናውኗል፡፡ የዛሬው ስብሰባ የጨረታ ሂደቱን ዝርዝር በግልፅ ያሳየ ሲሆን፣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት #የኢትዮጵያብልጽግናራዕይ እና ወደ ከፍታ የመስፈንጠር ፍላጎቷን የሚያስቀድም ውሳኔ እንዲወስን የሚያስችሉ ግብዓቶች ቀርበዋል።

The Ethiopian Communications Authority provided a very detailed review of the new telecom license bidding process in our discussion with the telecom privatisation advisory council this morning. Today’s meeting provided a transparent account of the process and solicited inputs for the Council of Ministers to weigh in making a decision that puts Ethiopia’s #VisionForProsperity and growth aspirations at the forefront.
Samsung HW-B650: A Powerful Soundbar for an Immersive Audio Experience