የኬንያ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ወንድሜ ኡሑሩ ኬንያታን የቴሌኮም ፍቃድ ስምምነትን በምንፈራረምበት በዛሬው ታሪካዊ ዕለት ወደ ኢትዮጵያ እንኳን ደኅና መጡ ለማለት እወዳለሁ፡፡ #ኢትዮጵያ በሀገር አቀፍ ደረጃ 6 ቢሊዮን ችግኝ ለመትከል እና 1 ቢሊዮን ችግኞችን ለጎረቤቶቻችን በማዘጋጀት የ #አረንጓዴዐሻራ መርሐ ግብርን ወደ ቀጣናው በምታስፋፋበት ወቅት ላይ ነን። ይህንን መሠረት አድርገን ችግኞችን በጋራ ተክለናል፡፡

I welcome to Ethiopia my brother Uhuru Kenyatta, President of the Republic of Kenya who joins today in a monumental moment for Ethiopia as we sign the telecom licensing agreement. As #Ethiopia goes regional with our #GreenLegacy initiative to plant 6bil nationally and 1bil prepared for our neighbors, we also took time to plant seedlings.
The Ultimate Guide to Microsoft Publisher