ሰኔ 14፣ 2013 ሁለት ነገር እንትከል። በካርዳችን ዴሞክራሲን።፣ በእጃችን ችግኞችን። ድምጻችን ለመስጠት ሰኔ 14 ቀን በነቂስ እንውጣ። #አረንጓዴዐሻራችንን በማሳረፍ፤ ኢትዮጵያን ለማልበስ የሚደረገውን ጥረት እንቀላቀል፡፡ ሁሉም የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በዕለቱ ዝግ ይሆናሉ። እሱንም ለማካካስ ቀጥሎ በሚመጣው ቅዳሜ ወደሥራ የምንገባ ይሆናል፡፡

The challenge I have put forth for all Ethiopians is to go out June 21st to cast your vote and join the effort to adorn Ethiopia by planting your #GreenLegacy print. All Government offices will be closed on this day to enable us to exercise our democratic right to vote and to impart our civic duty in greening #Ethiopia. We will make up for work by going in full day the Saturday that follows.
Top 5 Best Zoom Cameras