ዛሬ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት ጋር የነበረንን የ2013 የበጀት ዓመት የክንውን ግምገማ አጠናቅቀናል። በመጨረሻም #አረንጓዴዐሻራችንን አሳርፈናል። ባለፈው ዓመት በርካታ ዐበይት የስኬት ምዕራፎችን ያከናወንን ሲሆን፣ የሀገራችንን ዕምቅ ዐቅም ሙሉ በሙሉ ለመጠቀም ብዙ ሥራ ይጠበቅብናል።
The Art of Instagram Captions: Writing Engaging and Authentic Descriptions