በመላው የሀገራችን ማዕዘናት የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፣ ሦስተኛውን ዙር #የአረንጓዴዐሻራ መርሐ ግብር በስኬት በማጠናቀቃችን እንኳን ደስ ያለን። ካስቀመጥነው ግብ አልፈን 6.7 ቢሊየን ችግኞችን ተክለናል! በሁሉም መስክ ለኢትዮጵያ እንታገላለን፤ በሁሉም መስክ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች።

Congratulations to all Ethiopians in all corners of the country for finalizing a successful #GreenLegacy season this year with 6.7bil seedlings planted, surpassing our set target.
Top 5 Best Zoom Cameras