የግለሰቦችን ግለ-ታሪክ የሚዳስሱ መጽሃፍትን ስናነንብ ያለፉባቸውን የህይወት ውጣ ውረዶች እና ያሳኳቸውን ድሎች መተረክ የተለመደ ቢሆንም የእማማ ፀሀይን የህይወት ጉዞን የሚተርከው “ በእቶኑ እሳት ውስጥ” የተሰኘው መጽሃፍ የማይቆም ፈተና፤በፈተና የማይረታ እምነት ያፀናው ተጋድሎን እና የአርበኝነት የፅናት ልክ የሚያሳየን ሆኖ አገኘሁት፡፡ በልጅነት መፈተን፤በትዳር መፈተን፤በስርአት መፈተን እያንዳንዷ ምድራዊ ህይወታቸው በሙሉ በፈተና ያለፉ ብርቱ እናት ቢሆኑም ፅናትና እምነት ድልን አጎናፅፏቸዋል። ይኽንን መፅሃፍ የሚያነብ ትውልድ ብዙ ይጠቀማል።
How to Cut in iMovie