This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ #አረንጓዴዓሻራ ሥራ ችግኞችን ከመትከል ባሻገር የኖሩ ደኖችን እና ብዝሃ ሕይወትን በምሉዕነት መጠበቅን፣ የተጎዱ እና የተራቆቱ መልክዓ ምድሮችን ሕይወት የመዝራት ብሎም የአካባቢያችንን የተፈጥሮ ሥርዓት የማጎልበት ጥረትን የሚመለከትነው። የዘንድሮው የችግኝ ተከላ ወቅት እየተቃረበ በመሆኑ ችግኞች በከፍተኛ ጥንቃቄ በመዘጋጀት ላይ ናቸው።

Ethiopia’s #GreenLegacy initiative is more than just planting. It is an integrated management of existing forests and biodiversity, restoring mass degraded landscapes and improving our ecosystem. As we prepare for the this year’s planting season ahead of us, seedlings are under preparation throughout the country.
TikTok and Fitness: The Rise of Wellness Trends on the Platform