Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
✔
114K subscribers
5.1K photos
253 videos
63 links
ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!

Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!

Freedom to our People – Prosperity to our Nation!
Download Telegram
የአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚን ዛሬ መርቀናል።

Har'a Akkaadaamii Ekselensii Hooggansaa Afrikaa eebbifneerra.

Today we inaugurated the African Leadership Excellence Academy.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ::

Akkaadaamii Ekselensii Hooggansaa Afrikaa.

African Leadership Excellence Academy.
ከስድስተኛው ብሔራዊ ምርጫ አንድ ሳምንት በኋላ ዛሬ ጠዋት ከፖለቲካ ፓርቲ ኃላፊዎች ጋር ተገናኝቼ #ኢትዮጵያ አሸናፊ ሆና የወጣችበት ሰላማዊ ምርጫ እንዲሳካ ላደረጉት አስተዋጽዖ ምስጋናዬን አቅርቤያለሁ፡፡ ገና በጅምር ላይ ያለውን ዴሞክራሲያችንን ለማጠናከር በምርጫ ሂደቱ ውስጥ የታዩ ተግዳሮቶች እና ክፍተቶችን በመገምገም ምን እንደተማርንባቸው ተወያይተናል፡፡

I met with political party heads this morning, a week after the 6th National Elections, to express my gratitude for their contribution in enabling a peaceful election in which #Ethiopia came out a winner. We also discussed their assessment of challenges and gaps that surfaced in the electoral process as lessons learnt to strengthen our nascent democracy.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የትግራይ ክልል ወቅታዊ ጉዳይ
Tigray Region Current Situation
የሲቪክ ማኅበራት ደርጅቶች ምክር ቤት በዘንድሮው ምርጫ ለተፎካከሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባዘጋጀው የምስጋና መርሐ ግብር ተካፍያለሁ:: ኢትዮጵያ ዘንድሮ ነጻና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ማካሄድ የቻለችው ሁላችንም ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ በመሥራታችን ነው። ኢትዮጵያውያን ከፖለቲካ ይልቅ ሀገር ትቀድማለች የሚል መርሕ አንገበው ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ በማካሄድ ሀገራቸውን አሸናፊ አድርገዋታል።
The Ultimate Guide to Using Insta Video Downloader