Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
114K subscribers
5.1K photos
253 videos
63 links
ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!

Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!

Freedom to our People – Prosperity to our Nation!
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሕዳሴ ግድብን ውኃ ሞልተን ኢትዮጵያ አይበገሬና የምትፈልገውን ማሳካት የምትችል እንደሆነች እንዲያውቅ በማድረግ የትውልድን ልብ የሚያክሙ ሥራዎችን ጀምረናል፡፡
እንኳን ለ2016 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ

በፈጣሪ ቸርነት 2015ን አልፈን ወደ አዲሱ ዘመን ደርሰናል። ኢትዮጵያ በውጣ ውረድ ውስጥ እያሸነፈች ተጉዛለች።

ጽኑ መርሕ፣ ብርቱ ሕዝብና የማይሸነፍ አምላክ ስላለን እዚህ ደርሰናል። ብዙ ነገሮችን አሳክተናል፤ አያሌ ፈተናዎችን በድል ተወጥተናል፤ እልፍ መሰናክሎች ቢደረደሩም ጠንካራ መሰረት ሆነውን አልፈዋል።

የተሳኩልን ሁሉ የኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን ውጤቶች ናቸው። የተፈተንባቸው ደግሞ በመለያየት የተነሣ የመጡ ናቸው። በቀጣዩ ዓመት ፈተናዎቻችን እጅግ ቀንሰው፤ ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችንን ከአልማዝ ጠንክሮ፤ የኢትዮጵያን ሰላምና ደኅንነት በጽኑ መሠረት ላይ እናጸናዋለን።

ልማትና ብልጽግናዋን ወደሚመጥናት ደረጃ እናሻግረዋለን።

አዲሱ ዓመት የኢትዮጵያ ብልጽግና ዓመት እንዲሆን እመኛለሁ።

ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር!!
ፈጣሪ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿን ይባርክ!
ጳጉሜን 6 ቀን 2015 ዓ.ም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
2016 የደግነት እና የመረዳዳት ይሁንልን። መልካም አዲስ ዓመት!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ብርሃን ለኢትዮጵያ
Itoophiyaaf Ifa!
Channel photo updated
ከሶስት ዓመታት በፊት የተተከሉት እነዚህ የቡና ዛፎች የ#አረንጓዴዐሻራን ፍሬ እያፈሩ ነው። የኢትዮጵያ #አረንጓዴዐሻራ መርሃ ግብር ስነ-ምህዳሩን ከማረጋጋት ባለፈ የግብርና ደን ልማትን በማጎልበት ላይ ይገኛል።

Hundeewwan bunaa waggaa sadii dura dhaabaman kunneen ija #AshaaraaMagariisaa godhataa Jiru. Sagantaan #AshaaraaMagariisaa Itoophiyaa sirna naannawaa uumamaa tasgabbeessuu irraa darbee qonna bosonarraa argamu gabbisuurratti argama.

These coffee trees planted three years ago as part of our #GreenLegacy are bearing fruit. Ethiopia’s #GreenLegacy program is not only stabilizing the ecosystem but also enhancing agroforestry.
የኢትዮጵያዊያን ብርቱ እጆች በጽናት ታሪክ መስራት ቀጥለዋል። ዛሬ በተጠናቀቀው የክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ካቀድነው በላይ አሳክተን 7.5 ቢሊየን ችግኞችን መትከል ችለናል። ህዝባችን ያሳየውን ትጋትና እና ብርታት መንግስት በእጀጉ ያከብራል ።

Harkoonni Itoophiyaanotaa cimaan, jabinaan seenaa hojechuu itti fufaniiru. Sagantaa Ashaaraa Magariisaa gannaa har'a xumurameen isa karoorfannee ol galmaan geenyee biqiltuuwwan biiliyoona 7.5 dhabuu dandeenyeerra. Mootummaan ciminaafi dhimmamuu uummanni keenya agarsiise hedduu dinqisiifata.



The strong and resilient hands of Ethiopians continue to make history. At the completion of this year’s #GreenLegacy season, we achieved more than our intended target and have collectively planted 7.5 billion saplings nationwide.The government honors the hard work and perseverance shown by our people.
How to Easily Find YouTube Videos: A Comprehensive Guide