Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
112K subscribers
5.01K photos
248 videos
63 links
ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!

Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!

Freedom to our People – Prosperity to our Nation!
Download Telegram
ከዓመት ወደ ዓመት በአረንጓዴ ዓሻራችን ላይ አተኩረን እንሰራለን። ለቀጣዩ ዓመት የተከላ ወቅት የችግኝ ዝግጅት እየተካሄደ ነው::

From year to year we’re invested in our Green Legacy. Seedling preparations underway for next year’s planting season.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተፈጥሮ ብልፅግና ከፈጣሪ የሚሰጥ ሀብት ነው። ኢትዮጵያ በዚህ የታደለች ናት። በተራሮች፣ በሸለቆዎች፣ በወንዞችና በሐይቆች፣ የተሞላች ሀገር ናት። ይህንን ውበት ሰዎችም አይተው ይረኩ ዘንድ የኮይሻ ፕሮጀክት እንዲህ ውብ ሆኖ ተሰናድቶልናል።

Badhaadhinni uumamaa qabeenya uumaarraa kennamudha. Itoophiyaan kanaan kan dhangi'amtedha. Biyya tulluuwwan, sululawwan, lageeniifi haroowwaniin guutamtedha. Piroojektiin Koyishaa namoonni miidhagina kanneen ilaalanii akka dinqisiifataniif akkasitti bareedee qophaa'eera.

Natural resource abundance is a gift from the creator. #Ethiopia is endowed in this regard. A country with plenty of mountains, valleys rivers and lakes. The #Koysha project has been developed in such a way that people can see and appreciate the natural beauty.
ከ2013 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ለ12ኛ ጊዜ ባካሄድኩት የኮይሻ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ግምገማ በለወጥነው የፕሮጀክት አስተዳደር እና ክትትል ስርዓት የተነሳ የአጠቃላይ ግንባታው ሂደት 62% ላይ መድረሱን በመመልከቴ ደስታ ተሰምቶኛል፡፡ በአፍሪካ ደረጃ በግዙፍነታቸው አንደኛ እና ሶስተኛ የሆኑትን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ እና የኮይሻ ግድቦች ባለቤት በመሆናችን የንፁህ የኃይል ማመንጨት ስራችንን እና ጥረታችንን አቻ የሌለው ያደርገዋል፡፡ በቅርብ ርቀት በጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ የሚገኘውን የጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅን በምንመርቅበት በአሁኑ ወቅት የኮይሻ ግድብ ለአካባቢው የቱሪዝም ዕድል ተጨማሪ አስተዋፅኦ ያደርጋል፡፡

On my 12th review of the Koysha hydroelectric power project since 2020, I’m pleased to witness the stage of construction has reached 62% through our reformed project management and follow up processes. Our national clean energy endeavor is unparalleled as we possess the first and third largest hydroelectric dams in Africa, the GERD and Koysha respectively. As we inaugurate the nearby Chebera Elephant Paw Lodge within the Chebera Churchura National Park, the Koysha Dam and its vicinity will also contribute to the tourism potential of the area.
The Benefits of Using a YT Audio to MP3 Converter