Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
114K subscribers
5.11K photos
253 videos
63 links
ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!

Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!

Freedom to our People – Prosperity to our Nation!
Download Telegram
የሀገራችንን የባህል ብዝኃነት፣ ታሪክ እና ብሔራዊ ጸጋ የሚዘክር 'የኢትዮጵያ ሳምንት' የተሰኘ መርሐ ግብር በሸገር ፓርክ የወዳጅነት አደባባይ ለሕዝብ ክፍት ሆኗል። ሁላችሁም ሄዳችሁ የሀገራችን የተትረፈረፈ ሀብት እንድታስተውሉ እጋብዛለሁ።

'Ethiopia Week' - a showcase of cultural diversity, history and national assets - is open to the public at Sheger Park - Friendship Square. I encourage all to visit and learn of our national wealth.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ሳምንት
Torbee Itoophiyaa
Ethiopia Week
የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን ዛሬ ጠዋት በተደረገ ውይይት አዲሱን የቴሌኮም ፈቃድ ጨረታ ሂደት በዝርዝር አቅርቧል። ይህም ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግል ይዞታ ለማዘዋወር የተቋቋመው አማካሪ ምክር ቤት አባላት በተገኙበት ተከናውኗል፡፡ የዛሬው ስብሰባ የጨረታ ሂደቱን ዝርዝር በግልፅ ያሳየ ሲሆን፣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት #የኢትዮጵያብልጽግናራዕይ እና ወደ ከፍታ የመስፈንጠር ፍላጎቷን የሚያስቀድም ውሳኔ እንዲወስን የሚያስችሉ ግብዓቶች ቀርበዋል።

The Ethiopian Communications Authority provided a very detailed review of the new telecom license bidding process in our discussion with the telecom privatisation advisory council this morning. Today’s meeting provided a transparent account of the process and solicited inputs for the Council of Ministers to weigh in making a decision that puts Ethiopia’s #VisionForProsperity and growth aspirations at the forefront.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሀገርን ሀብት በማሟጠጥ ሲጓተቱ የቆዩ ትልልቅ ብሔራዊ ፕሮጀክቶችን አፋጥነናል። አዳዲስ ፕሮጀክቶችን አስጀምሮ በአጭር ጊዜ ማጠናቀቅ ችለናል። በዚህም የለውጡ አመራር ውጤታማ በሆነ የፕሮጀክት አፈጻጸም ሀገራችንን ማልማት እንደሚቻል አረጋግጧል። ይህም #የኢትዮጵያየብልጽግናራዕይ መገለጫ ነው።

Fast-tracking to completion stalled mega projects that were draining national resources and implementing new ones in short time frames has been the hallmark of this administration’s #VisionForProsperity to national development through efficient projects management.
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ታሪካዊ ውሳኔን ወስኗል። ከፍተኛ የፈቃድ ክፍያ ዋጋ እና አስተማማኝ የሙዓለ ነዋይ ፍሰት ዕቅድ ላቀረበው ለግሎባል ፓርትነርሺፕ ፎር ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ የኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን አዲስ ሀገር አቀፍ የቴሌኮም ፈቃድ እንዲሰጥ በአንድ ድምፅ አጽድቋል።

በአጠቃላዩ ከ8 ቢሊዮን ዶላር በሚበልጥ የሙዓለ ነዋይ ፍሰት፣ እስከ ዛሬ በኢትዮጵያ ከተደረጉት የውጪ ቀጥተኛ የሙዓለ ነዋይ ፍሰቶች ብልጫ እንዲኖረው ያደርገዋል።

ኢትዮጵያን ሙሉ ለሙሉ ወደ ዲጂታል አገልግሎት የማስገባት ዕቅዳችን ፈር ይዟል። ይህንን ግልጽነት እና ውጤታማነት የሞላበት ሂደት ላሳካችሁ ሁሉ ምስጋናዬ ይድረስ።

The Council of Ministers has unanimously made a historic decision today allowing Ethiopian Communications Authority to grant a new nationwide telecom license to the Global Partnership for Ethiopia which offered the highest licensing fee and a very solid investment case.

With over USD 8 billion total investment, this will be the single largest FDI into Ethiopia to date.

Our desire to take Ethiopia fully digital is on track. I would like to thank all that have taken part in this and for pulling off a very transparent and effective process!
The Art of Instagram Captions: Writing Engaging and Authentic Descriptions