Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
112K subscribers
5.01K photos
248 videos
63 links
ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!

Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!

Freedom to our People – Prosperity to our Nation!
Download Telegram
በኢትዮጵያና በስሎቬንያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ከስሎቬንያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ታንጃ ፋጆን ጋር ዛሬ ውጤታማ ውይይት አድርገናል።

Productive discussions held today with Deputy Prime Minister Tanja Fajon on Ethio-Slovenia bilateral relations.
በአዲስ አበባ የሌማት ትሩፋት ማሳያዎች
Agarsiiftuuwwan Maaddii Madaalawaa Magaalaa Finfinneetti
የጣልያንን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ለሁለት ቀን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጽያ እንኳን ደኅና መጡ። ጉብኝቱ የሁለቱን ሀገሮቻችንን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር አጋዥ ነው።

I welcome Italy’s Prime Minister Georgia Meloni on a two day official visit to #Ethiopia. The visit is instrumental in further strengthening the ties between our two countries.
ለሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት ወደ #ኢትዮጵያ የመጡትን የሶማሊያውን ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድን ተቀብያለሁ።

I also received today President Hassan Sheikh Mohamud of #Somalia who is visiting #Ethiopia for a two-day working visit.
ዛሬ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ እና ከፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ ጋር ያደረግነው የሦስትዮሽ ውይይት ፍሬያማ እና ውጤት ተኮር ነበረ። በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ የተጠናከረ ትብብር እንዲኖረን የሚያስችል መግባባት ላይ ደርሰናል። እንዲሁም ኢትዮጵያንና ሶማልያን የሚያገናኙ የመሠረተ ልማት ግንባታዎችን በማጠናከር እና የጣልያን የግል ዘርፍ በሁለቱ ሀገራት በተለያዩ ዘርፎች ሙዓለ ነዋያቸውን እንዲያፈስሱ መግባባት ላይ የደረስንበት ወጤታማ ስብሰባ ነበር።

Our trilateral discussion today with Prime Minister Giorgia Meloni and President Hassan Hassan Sheikh Mohamud was fruitful and outcome based with commitments to strengthened partnerships and investments in infrastructure development as well as sector specific Italian private sector investments in both Ethiopia and Somalia.
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ!
ندعو الأطراف السودانية الشقيقة إلى الاحتكام لضبط النفس، والتوقف عن القتال، والعودة إلى مسار الحوار.
الشعب السوداني يتمتع بالحكمة والقدرة الكافيتين لحل الأزمة الحالية
TikTok and Fitness: The Rise of Wellness Trends on the Platform