Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
112K subscribers
4.92K photos
245 videos
63 links
ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!

Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!

Freedom to our People – Prosperity to our Nation!
Download Telegram
ከስድስተኛው ብሔራዊ ምርጫ አንድ ሳምንት በኋላ ዛሬ ጠዋት ከፖለቲካ ፓርቲ ኃላፊዎች ጋር ተገናኝቼ #ኢትዮጵያ አሸናፊ ሆና የወጣችበት ሰላማዊ ምርጫ እንዲሳካ ላደረጉት አስተዋጽዖ ምስጋናዬን አቅርቤያለሁ፡፡ ገና በጅምር ላይ ያለውን ዴሞክራሲያችንን ለማጠናከር በምርጫ ሂደቱ ውስጥ የታዩ ተግዳሮቶች እና ክፍተቶችን በመገምገም ምን እንደተማርንባቸው ተወያይተናል፡፡

I met with political party heads this morning, a week after the 6th National Elections, to express my gratitude for their contribution in enabling a peaceful election in which #Ethiopia came out a winner. We also discussed their assessment of challenges and gaps that surfaced in the electoral process as lessons learnt to strengthen our nascent democracy.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የትግራይ ክልል ወቅታዊ ጉዳይ
Tigray Region Current Situation
የሲቪክ ማኅበራት ደርጅቶች ምክር ቤት በዘንድሮው ምርጫ ለተፎካከሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባዘጋጀው የምስጋና መርሐ ግብር ተካፍያለሁ:: ኢትዮጵያ ዘንድሮ ነጻና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ማካሄድ የቻለችው ሁላችንም ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ በመሥራታችን ነው። ኢትዮጵያውያን ከፖለቲካ ይልቅ ሀገር ትቀድማለች የሚል መርሕ አንገበው ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ በማካሄድ ሀገራቸውን አሸናፊ አድርገዋታል።
የኢትዮጵያ የርህራሄ ተምሳሌት የነበሩት አበበች ጎበናን ህልፈተ ህይወት ስሰማ እጅግ አዝኛለሁ:: ለቤተሰቦቻቸው: ለወዳጆቻቸው እና በሕይወታቸው ላይ ተጽዕኖ ለነበራቸው ሁሉ ከልብ መፅናናትን እመኛለሁ፡፡

Lubbuun Abbabech Goobanaa, Itoophiyaatti fakkeenya garalaafinaa ta'an darbuu dhagahuukootti baay'ee gaddeera. Maatiisaaniif, firootasaaniifi warra isaan jireenyasaaniirratti waan gaarii gumaachan hundaaf jajjabinan hawwa.

I am deeply saddened by the passsing of Abebech Gobena who has been Ethiopia’s icon of compassion. My heartfelt condolences to her family, friends and the many whose lives she impacted.
ብዙ ሆነን፣ ብዙ ነገሮችን በብዙ መስኮች። በሀገር ውስጥና በውጭ ያለን ኢትዮጵያውያን፣ ሁላችንም ለኢትዮጵያ ከልብ ተነሥተን፣ የክረምቱን ግብርናና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት፣ አረንጓዴ ዐሻራን፣ ሁለተኛውን ዙር የሕዳሴ ግድብን ሙሌት፣ ሉዓላዊነታችንን ማስጠበቅን፣ ዲፕሎማሲያችንን፣ በአንድ ጊዜ፣ አንድና ብዙ ሆነን፣ በብዙ መስኮች ለማሳካት እንነሣ።
Top 5 Best Zoom Cameras