Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
114K subscribers
5.1K photos
253 videos
63 links
ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!

Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!

Freedom to our People – Prosperity to our Nation!
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መሠረተ ልማት ለኢኮኖሚ #የኢትዮጵያብልጽግናራእይ

Infrastructure Development for Economic Progress #VisionForProsperity
የሕግ ማሻሻያዎቻችን ባለፉት ሦስት ዓመታት ለተከወኑት የኢትዮጵያ #የብልጽግናራእይ ሥራዎች አዕማድ ናቸው።

Legal reforms have been the linchpin of Ethiopia’s #VisionForProsperity over the past three years.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አረንጏዴ ልማት ለምግብ ዋስትና #የኢትዮጵያየብልጽግናራእይ

Green Development for Food Security is Ethiopia’s #VisionForProsperity
#የኢትዮጵያ ብልጽግና ራዕይ ግብ አካል ከሆኑትና በፊስካል ፖሊሲ አፈጻጸም፣ በመንግሥት ኢንተርፕራይዞች ማሻሻያ እና በፋይናንሱ ዘርፍ ከተመዘገቡት ዐበይት ስኬቶች ጥቂቶቹ

A snapshot of core milestones achieved in fiscal policy, state owned enterprise reforms and financial sector as part of our #VisionForProsperity goals.
ግብርናችንን በአግሮ ኢንዱስትሪዎች ልማት የበለጠ እናዘምነዋለን፡፡ ዛሬ የቡልቡላ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክን መርቀናል። ፓርኩ ለግብርናው ዘርፍ ፣ ለአርሶ አደሮቻችን እና ለሸማቾች #የኢትዮጵያብልጽግናራዕይን የሚያሳይ ነው፡፡

Modernizing our agricultural capabilities is further enhanced through the development of agro industries. Our inauguration of the Bulbula Integrated Agro Industry Park today is a demonstration of our #VisionForProsperity for the agriculture sector, for our farmers and our consumers.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሥራ ቦታዎቻችን በውጤታማነት ሥራን ለመከወን እንዲያስችሉ፣ ምቹ የሥራ ከባቢን መፍጠር ያስፈልጋል። ባለፉት ሦስት ዓመታት በ #ኢትዮጵያየብልጽግናራዕይ ከተከናወኑ ተቋማዊ ማሻሻያዎች መካከል የፌደራል ተቋማት የሥራ ቦታ ለዓላማቸው የሚመጥን እና አገልግሎት አሰጣጥን የሚያቀላጥፍ እንዲሆን ማድረግ ይገኝበታል።

Bakkeewwan hojii keenyaa haala gaariidhaan hojii raawwachuuf akka dandeessisan bakka hojii mijataa uumuun barbaachisaadha. Waggoota sadan darbanitti riifoormiiwwan dhaabbataa #Mul'ataBadhaadhinaaItoophiyaa tiin raawwataman keessaa dhaabbilee Federaalaaf bakki hojiisaanii akkaataa kaayyoosaaniif maluufi kenna tajaajilaa si'oomsuu danda'un gochuun mijeessuun keessaatti argama.

Ergonomics is central to creating a conducive work environment. Part of our #VisionForProsperity institutional reforms over the past three years have entailed revisiting Federal institution work spaces by making them fit for purpose and responsive for effective service delivery.
ግብርና የኢኮኖሚያችን የጀርባ አጥንት እና #የኢትዮጵያብልጽግናራዕይ ማዕከል ነው። ባለፉት ሦስት ዓመታት ካሳካናቸው ግቦች ጥቂቶቹ፦

Agriculture is the backbone of our economy and central to our #VisionForProsperity. A few of the milestones we have achieved in the past three years:-
የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን ዛሬ ጠዋት በተደረገ ውይይት አዲሱን የቴሌኮም ፈቃድ ጨረታ ሂደት በዝርዝር አቅርቧል። ይህም ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግል ይዞታ ለማዘዋወር የተቋቋመው አማካሪ ምክር ቤት አባላት በተገኙበት ተከናውኗል፡፡ የዛሬው ስብሰባ የጨረታ ሂደቱን ዝርዝር በግልፅ ያሳየ ሲሆን፣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት #የኢትዮጵያብልጽግናራዕይ እና ወደ ከፍታ የመስፈንጠር ፍላጎቷን የሚያስቀድም ውሳኔ እንዲወስን የሚያስችሉ ግብዓቶች ቀርበዋል።

The Ethiopian Communications Authority provided a very detailed review of the new telecom license bidding process in our discussion with the telecom privatisation advisory council this morning. Today’s meeting provided a transparent account of the process and solicited inputs for the Council of Ministers to weigh in making a decision that puts Ethiopia’s #VisionForProsperity and growth aspirations at the forefront.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሀገርን ሀብት በማሟጠጥ ሲጓተቱ የቆዩ ትልልቅ ብሔራዊ ፕሮጀክቶችን አፋጥነናል። አዳዲስ ፕሮጀክቶችን አስጀምሮ በአጭር ጊዜ ማጠናቀቅ ችለናል። በዚህም የለውጡ አመራር ውጤታማ በሆነ የፕሮጀክት አፈጻጸም ሀገራችንን ማልማት እንደሚቻል አረጋግጧል። ይህም #የኢትዮጵያየብልጽግናራዕይ መገለጫ ነው።

Fast-tracking to completion stalled mega projects that were draining national resources and implementing new ones in short time frames has been the hallmark of this administration’s #VisionForProsperity to national development through efficient projects management.
The Art of Tweeting: Crafting Engaging and Shareable Content on Twitter