Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
112K subscribers
4.92K photos
245 videos
63 links
ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!

Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!

Freedom to our People – Prosperity to our Nation!
Download Telegram
ስኬት የትጋት ውጤት ነው። በ2011 #አረንጓዴዐሻራን ስናስጀምር በ4 ዓመታት ውስጥ 20 ቢልየን ችግኞችን ለመትከል ተነሣን። የ2013ን የተከላ ወቅት በምናጠናቅቅበት በዚህ ጊዜ፣ በ3 ዓመታት ውስጥ በአጠቃላዩ 18 ቢልየን ችግኞችን ተክለናል። በየምዕራፉ ከዓመታዊ ግባችን የበለጠ ውጤትን አስገኝተናል። #ኢትዮጵያ በሕዝቦቿ አንድነትና መልካም ፈቃድ ላይ ተመርኩዛ በሌሎች መስኮችም የድል ጎዳናን ይዛ ትገሰግሳለች!

Success is an outcome of diligence. We launched #GreenLegacy in 2019 aiming for 20bil seedlings in 4 years. As we wind down 2021 planting season, our 3 year total achievement is 18bil planted. At each juncture we have exceeded annual set targets. #Ethiopia will continue on this success trajectory in other areas building on the unity and positive goodwill of its people!
የሴኔጋል ፕሬዝዳንት ወንድሜ ማኪ ሳል ወደ #ኢትዮጵያ በደህና ስለመጡ ደስ ብሎኛል።

Pleased to welcome to #Ethiopia my brother Macky Sall, President of Senegal.
የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ወንድሜ ሙሀማዱ ቡሃሪ ወደ #ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ::

Welcome to #Ethiopia Brother Muhammadu Buhari, President of Nigeria.
ውቢቷ #ኢትዮጵያ ብዙም የማይነገርላት።

ልጆቿ በአንድ ልብ ኃይላቸውን አንድ አድርገው የሚታገሉላት #ኢትዮጵያ

#በጽናትትገሠግሣለች

The beautiful #Ethiopia one is rarely told about.

The #Ethiopia that her children will continue striving for as a united force.

#ResilientlyOnwards
#ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቅድሚያ ሰጥታ እየሠራች ነው። ዛሬ ከጅቡቲ፣ ከኬንያ፣ ከዩጋንዳ፣ ከሶማልያ፣ ከኤርትራ እና ከደቡብ ሱዳን መሪዎች ጋር ጥልቅ የስልክ ውይይት አድርጌያለሁ። በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ መስራታችንን እንቀጥላለን።

#Ethiopia continues to prioritize strengthening relations with our neighboring countries. I’ve held extensive phone discussions today with the leaders of Djibouti, Kenya, Uganda, Somalia, Eritrea and South Sudan. We will continue working together on bilateral and regional issues.
በአዲስ አበባ በተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የተገኛችሁትን ሁሉ አመሰግናችኋለሁ። #ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ዘርግታ ትቀበላችኋለች።

Thank you to all those that have joined us in Addis Ababa for the AU Summit. #Ethiopia welcomes you always.
ዛሬ ከጀግኖች የማዕከላዊ ዕዝ ብሔራዊ ኃይላችን አባላት ጋር ጊዜ በማሳለፌ ክብር ይሰማኛል። ብዙዎች ሀገራችንን ለማገልገል እና ታላቋን #ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ ሲሉ መሥዋዕትነት ከፍለዋል። መሥዋዕትነት፣ ትጋት፣ ዕውቀት፣ ርኅራኄ እና አንድነት ሀገራችንን ልትደርስበት ወደሚገባት ከፍታ ያሻግሯታል።

I am honored to have spent time with our heroic national forces of the central command today. Many have sacrificed in service to the nation and the larger vision of a greater #Ethiopia. Sacrifice, hard work, knowledge, compassion and unity will take our nation to its deserved heights.
#ኢትዮጵያ በፋይናንስ ዘርፍ ያካሄደችው ሰፊ ማሻሻያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና እያገኘ ነው። እንደ ሀገር ዘርፉን አካታች ለማድረግ ስለ ተጓዝናቸው ምዕራፎች ይህንን ሽልማት በመቀበሌ ክብር ይሰማኛል።

Riifoormii bal'aa Itoophiyaan damee faayinaansiitiin adeemsifte sadarkaa idil-addunyaatti beekamtii argataa jira. Akka biyyaatti damicha haammataa taasisuuf boqonnaawwan adeemneef badhaasa kana fudhachuukoof kabajatu natti dhagahama.

#Ethiopia has been undertaking vast financial sector reforms which are receiving global recognition. Honoured to receive this award for the miles we are going as a nation to make the sector inclusive.
ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እንኳን በደኅና መጡ። #ኢትዮጵያ በሁለት ቀን የሥራ ጉብኝትዎ በደስታ ትቀበልዎታለች።

Welcome to the Land of Origins President Hassan Sheikh Mohamud. #Ethiopia welcomes you warmly on your two day working visit.
ሴናተር ጂም ኢንሆፈ እንኳን በድጋሚ ወደ #ኢትዮጵያ በደህና መጡ ።

Welcome to #Ethiopia once again Senator @JimInhofe.
TikTok Video Downloader: Download TikTok Videos without Watermark