Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
113K subscribers
5.04K photos
248 videos
63 links
ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!

Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!

Freedom to our People – Prosperity to our Nation!
Download Telegram
ግብርና የኢኮኖሚያችን የጀርባ አጥንት እና #የኢትዮጵያብልጽግናራዕይ ማዕከል ነው። ባለፉት ሦስት ዓመታት ካሳካናቸው ግቦች ጥቂቶቹ፦

Agriculture is the backbone of our economy and central to our #VisionForProsperity. A few of the milestones we have achieved in the past three years:-
የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን ዛሬ ጠዋት በተደረገ ውይይት አዲሱን የቴሌኮም ፈቃድ ጨረታ ሂደት በዝርዝር አቅርቧል። ይህም ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግል ይዞታ ለማዘዋወር የተቋቋመው አማካሪ ምክር ቤት አባላት በተገኙበት ተከናውኗል፡፡ የዛሬው ስብሰባ የጨረታ ሂደቱን ዝርዝር በግልፅ ያሳየ ሲሆን፣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት #የኢትዮጵያብልጽግናራዕይ እና ወደ ከፍታ የመስፈንጠር ፍላጎቷን የሚያስቀድም ውሳኔ እንዲወስን የሚያስችሉ ግብዓቶች ቀርበዋል።

The Ethiopian Communications Authority provided a very detailed review of the new telecom license bidding process in our discussion with the telecom privatisation advisory council this morning. Today’s meeting provided a transparent account of the process and solicited inputs for the Council of Ministers to weigh in making a decision that puts Ethiopia’s #VisionForProsperity and growth aspirations at the forefront.
ያለፉት ሦስት ዓመታት የውሃ፣ የመስኖ እና የኢነርጂ ዘርፍ #የኢትዮጵያብልጽግናራዕይ ዐበይት የስኬት ምዕራፎች መሰረታዊ ፍላጎቶችን በማሟላት ዜጎቻችን ክብራቸውን የጠበቀ ሕይወት እንዲኖሩ በማድረግ ላይ አትኩረዋል፡፡

Our #VisionForProsperity milestones of the past three years in the water, irrigation and energy sector is aimed at enabling a dignified life to our citizens by meeting basic needs.
የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዘርፋችንን ማቀላጠፍ ለብሔራዊ ልማትና ኢኮኖሚያዊ እድገት አስፈላጊ መሆኑን እንገነዘባለን፡፡ ለዚህም ነው በዚህ ዙሪያ #የኢትዮጵያብልጽግናራዕይ ትኩረት እያደረን ያለነው:: የሦስት ዓመታት አብይት ክንውኖች እነሆ:

We recognise that streamlining our transportation and logistics industry is imperative to national development and economic growth. Hence, why we have made focused investments in this area as part of our #VisionForProsperity. Here’s a snapshot of our three year milestones:
በሀገራችን ተወዳዳሪ የስኳር ኢንዱስትሪን ለመገንባት የጣና በለስ -1 ስኳር ፋብሪካን ማስመረቅ ቁልፍ ርምጃ ነው፡፡ ከ3 ዓመት በፊት የጀመርነው #የኢትዮጵያብልጽግናራዕይ ከ 8 ዓመታት በላይ የዘገዩ ፕሮጀክቶች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ አስችሏል ፡፡

Inaugurating Tana Beles -1 Sugar Factory is key to building a competitive sugar industry in our country. Delayed for over 8 years, the #VisionForProsperity we embarked upon 3 yrs ago has enabled us to fast track projects to completion.
Samsung HW-B650: A Powerful Soundbar for an Immersive Audio Experience