Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
114K subscribers
5.1K photos
253 videos
63 links
ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!

Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!

Freedom to our People – Prosperity to our Nation!
Download Telegram
በቱርክ በመሬት መንቀጥቀጥ በጠፋው የሰው ሕይወት እና በወደመው ንብረት የተሰማኝን ጥልቅ ኀዘን ለፕሬዚዳንት ሬሴፕ ታይፕ ኤርዶጋን ዛሬ በስልክ ገልጫለሁ። #ኢትዮጵያ የተቸገረ ወዳጇን ለመርዳት ምንጊዜም ቁርጠኛ ናት። ባላት ዐቅምም የቁሳቁስ እና የነፍስ አድን ቡድን ለቱርክ አበርክታለች።

Kirkira lafaa Tarkiitti ta'een lubbuu namaa badeefi qabeenya barbadaa'eef gadda guddaa natti dhagahame har'a Pirezdaanti Reseep Tayiip Erdohaniif bilbilaan ibseera. #Itoophiyaan michuushee rakkoo keessa seente gargaaruuf yoomiyyuu kutattuudha. Humna qabduunis deeggarsa meeshaaleefi garee lubbuu baraartotaa gumaachiteetti.

I conveyed my deepest condolences to President Recep Tayyip Erdoğan, in a phone call today, for the loss of lives and destruction from the earthquake. #Ethiopia is always committed to help a friend in need and extends its humble support of materials and rescue teams to the recovery work in #Türkiye.
የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ወደ ኢትዮጵያ እንኳን ደኅና መጡ:: ከአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ጎን ለጎን ባደረግነው የሁለትዮሽ ውይይት በሰላም ስምምነቱ አተገባበር እንዲሁም የመንግሥታቱ ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን ድጋፍ የበለጠ ማሳደግ በሚቻልበት ዙሪያ ተወያይተናል።

I welcome UNSG Antonio Guterres to #Ethiopia. We’ve discussed progress on the peace agreement during our bilateral meeting on the sidelines of the #AUSummit and how to further enhance the UNs support to Ethiopia.
36ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እንዲጠናቀቅ ያደረጉ ባለድርሻ አካላትን ሁሉ #ኢትዮጵያ ታመሰግናለች።

Qaamoti dhimmi ilaallatu hundaa warra Yaa'iin Hooggantootaa Gamtaa Afrikaa 36fa nagaan akka milkaa'ee xumuramu gumaachitan, #Itoophiyaan isin galateeffatti.

#Ethiopia is grateful to all stakeholders that have made the 36th AU Summit a peaceful success.
ዛሬ ከሼክ ተሚም ኢብን ሀማድ አልታኒ ጋር በመገናኘታችን ደስተኛ ነኝ። የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን ጨምሮ በቀጣናዊ ጉዳዮች ላይም ተወያይተናል። #ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ ዘርፎች ለኳታር ኢንቨስትመንቶች ብዙ ዕድሎች አሉ።

Pleased to meet with Sheikh Tamim ibn Hamad Al Thani today. We have explored our bilateral ties and discussed regional issues. There are many opportunities for Qatari investments in various sectors in #Ethiopia.
ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪርን በደቡብ ሱዳን በቆየንበት ወቅት ለእኔ እና ለልዑካን ቡድኔ ላደረጉልን አቀባበል አመሰግናለሁ። ከፕሬዝዳንት ኪር እና ከተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝደንት ሪክ ማቻር ጋር ባደረግኩት ውይይት፣ #ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳንን መረጋጋት እና ሰላም ለመደገፍ ያላትን ቁርጠኝነት አጋርቻለሁ።

Simannaa Pirezdaanti Salvaa Kiir wayita Sudaan Kibbaa turretti anaafi jilakootiif godhaniif nan galateeffadha. Marii Pirezdaanti Kiirii fi Dursaa Pirezdaantii Itti-aanaa, Riik Machaar waliin gooneen, kutannoo #Itoophiyaan nagaafi tasgabbii Sudaan Kibbaa deeggaruuf qabdu qoodeeraafi.

I appreciate President Salva Kiir for the hospitality accorded to me and my delegation during our visit in Juba. In my meetings with President Kiir and First Vice President Riek Machar, I shared #Ethiopia’s commitment to supporting stability and peace in South Sudan.
የጣልያንን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ለሁለት ቀን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጽያ እንኳን ደኅና መጡ። ጉብኝቱ የሁለቱን ሀገሮቻችንን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር አጋዥ ነው።

I welcome Italy’s Prime Minister Georgia Meloni on a two day official visit to #Ethiopia. The visit is instrumental in further strengthening the ties between our two countries.
ለሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት ወደ #ኢትዮጵያ የመጡትን የሶማሊያውን ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድን ተቀብያለሁ።

I also received today President Hassan Sheikh Mohamud of #Somalia who is visiting #Ethiopia for a two-day working visit.
የኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል ምዕራፍ ሁለት መከፈቱ አዲስ አበባ ለዓለም አቀፍ ተጓዦች በቂ አገልግሎት መስጠት የምትችል ቁልፍ አህጉራዊ የጉዞ መናኸሪያ መሆኗን ይመሰክራል።

The grand opening of Ethiopian Skylight Hotel Phase II is a testimony that Addis Ababa is a key continental hub for travel with adequate facilities to cater to a global audience. Come visit #Ethiopia.
የማልታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢያን ቦርግን ዛሬ አግኝቻቸዋለሁ። በንግድ እና በኢንቨስትመንት ግንኙነት ላይ፣ በተለይም የቱሪዝም ዘርፍን ለማሳደግ በተጠናከረ መልኩ ከማልታ ጋር ስለምንሠራበት ሁኔታ ተወያይተናል።

Pleased to receive Maltese Foreign Minister Ian Borg to #Ethiopia. Our two countries will work to enhance trade and investment ties particularly in tourism.
የጀመርነውን እንጨርሳለን። የዘንድሮን የአረንጓዴ ዐሻራ ተከላ ስናገባድድ፣ ኢትዮጵያ በ31 ቢሊዮን ችግኞች ትለብሳለች። ኑ! ይህንን ታሪክ አብረን እንሥራ!

We finish what we start. By the end of this year’s Green Legacy planting season, #Ethiopia will have planted 31billion seedlings. Join and let’s make history together!
የፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግን መልእክት ይዘው የመጡትን የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ የፖለቲካ ቢሮ አባል ዋንግ ዪን ዛሬ አግኝቻለሁ። ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማሳደግ ቁርጠኛ ናት።

Pleased to meet Mr Wang Yi, member of the Political Bureau of CPC Central Committee today. I received the message of President Xi Jinping. #Ethiopia remains committed to enhancing its strategic cooperation with China.
ለምግብ ዋስትና፣ ለስራ እድል ፈጠራ ብሎም ለአጠቃላይ የኢኮኖሚ እድገት አዲስ እና ጠንካራ አለምአቀፍ የግብርና የፋይናንስ ሞዴል አስፈላጊ ነው። ይህ በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ ወቅት አጽንዖት የሰጠሁት ቁልፍ ነጥብ ነው።

#ኢትዮጵያ ውስጥ ከፖሊሲ እና ስትራቴጂዎች ባለፈ የግብርና ልማትን ለማጎልበት አቅምን ማሳደግ፣ በምግብ ራስን መቻልን ማረጋገጥ ብሎም የአየር ንብረት ለውጥን የመዋጋት ዋና ዋና ግቦችን ይዘን በርካታ ጅምር ስራዎችን እየሰራን ነው።

A new and robust agricultural global financing model is essential for food security, job creation and economic growth. This is a key point I emphasized during the UN Food Systems Summit +2.

In #Ethiopia, beyond policies and strategies, we have been actively implementing numerous initiatives with the overarching goals of enhancing agricultural resilience, ensuring food self-sufficiency, and combating climate change.
የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀያሺ ዮሺማሳን ተቀብዬ አነጋግሪያለው። ኢትዮጵያ ከጃፓን ጋር ላላት ግንኙነት ትልቅ ቦታ ትሰጣለች:: በሁለቱ ሀገራት የጋራ ጉዳዮች ላይ ለመተባበር ቁርጠኛ አቋምም አላት።

I welcome to #Ethiopia Hayashi Yoshimasa, Foreign Minister of Japan. Ethiopia attaches great importance to its relations with Japan and remains committed to cooperate on issues of mutual interest.
ውድ ወንድሜ እና ጓደኛዬ ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ወደ ኢትዮጵያ እንኳን ደህና መጣህ። እያደገ የመጣው የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት በመከባበር እና ለጋራ እድገት የጋራ ራዕይ ላይ የተመሰረተ ነው። ዘላቂ ልማትን ለማስቀጠል ትብብራችንን እንቀጥላለን።

I welcome my dear brother and friend His Highness Sheikh Mohamed bin Zayed Al Nahyan to #Ethiopia. The growing relations between our two countries is rooted in deep mutual respect and a shared vision for mutual progress. We will continue collaborating in pursuit of sustainable development.
Twitter Analytics: Measuring and Optimizing Your Social Media Impact